Communications Page
ኒኦ ሶሳይቲን በማስመልከት ከማንኛውም ማህበረሰብ፤ ከየትኛውም ክንውን፤ በማንኛውም አርእስተ -ጉዳይ የተከወኑና የሚከወኑ የኒኦ ሶሳይቲ እንቅስቃሴዎች
እዚህ ገጽ ላይ ይሰተናገዳሉ። የኒኦ ሶሳይቲ ድርጅታዊ መግለጫዎችና ማብራሪያዎች የሚተላለፉበት ዐውደ- ሕዝብ ነው።.
ዜና / News
አበይት መዋዕለ-ዜናዎች ተመርጠው በአባላት ተሳትፎ የሚብላሉበት ዐምድ ነው።
ክንዋኔ/Events
ክንዋኔዎች ዳግም ለምርመራም ሆነ ለፍተሻ እንደዚሁም ለፋይል የሚያዙበት ማህደር ነው።
መነጋገርያ /Interactive
ይህ “የኒኦ-ሶሳይቲ- ፎረም ” ገጽ ነው።.
